Author Archives: root

Uncategorized

ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጃፓን ባለሃብቶችን አነጋገሩ

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት (ነሐሴ 2011 ዓ.ም)፡ ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በጃፓን ታዋቂ ከሆኑት ማሩቤኒና አይሱዙ ኩባንያዎች ዋና ስራ አስፈፃሚዎች እና ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር…
Continue Reading
Uncategorized

የጃፓን መንግስት የዓለም አቀፍ ሰላምና ደህንነት ተጠሪ ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት (ነሐሴ 2011 ዓ.ም)፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ የጃፓን መንግስት የዓለም አቀፍ ሰላምና ደህንነት ተጠሪና የቶክዮ ኮንፈረንስ ለአፍሪካ ልማት (ቲካድ) አምባሳደር…
Continue Reading
Uncategorized

የኢትዮ-ህንድ ቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት (ነሐሴ 2011 ዓ.ም)፡ የኢትዮጵያና የህንድ ኩባንያዎች የፊት ለፊት ምክክር መድረክ የሆነው ኢትዮ-ህንድ ቢዝነስ ፎረም ነሐሴ 06 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የውጭ ቀጥተኛ…
Continue Reading
Uncategorized

የኢትዮጵያ እና ኬንያ ተጎራባች ማህበረሶች የባህል እና ቱሪዝም ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት (ነሐሴ 2011 ዓ.ም)፡ በኢትዮጵያ የኛንጋቶም እና በኬንያ የቱርካና እና ሌሎች ማህበረሰቦች የባህል እና ቱረዝም ፌስቲቫል በኬንያ ሊካሄድ ነው፡፡ ተጎራባች ማህበረሰቦቸን ከባህል ባለፈ በጋራ ልማት፣…
Continue Reading
Uncategorized

ኢትዮ ሊዝ በኢትዮጵያ ስራ ለመጀመር የሊዝ ፋይናንሲንግ ፈቃድ ተሰጠው

የመጀመርያው በውጭ ባለሃብቶች የተቋቋመ የፋይናንስ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ይሆናል፡፡ አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 2፣ 2011 – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለኢትዮ ሊዝ የስራ ፈቃድ ሰጠ፡፡ ይህ ፈቃድ ኢትዮ ሊዝን የመጀመሪያው በውጭ…
Continue Reading
Uncategorized

የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ እና አፍሪካ ሕብረት በሱዳን ሰላማዊ ሽግግር እንዲደረግ ለተጫወቱት ሚና የምስጋና ፕሮግራም አዘጋጀ

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት (ነሐሴ 2011 ዓ.ም)፡ የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወታደራዊ ሽግግር ምክር ቤት እና በነጻነት እና ለውጥ ኃይሎች መካከል ሲደረግ የነበረው ድርድር የሽግግር ሕገ መንግስት እና…
Continue Reading